ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አራት አውሮፕላን ማረፊያዎች ዘመናዊ የሶፍት ዌር ቴክኖሎጂን በመጠቀም የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተጠናቆ ወደ ትግብራ ገባ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በ200 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ ቄራ በቅርቡ ሥጋን ወደ ውጭ መላክ ሊጀምር ነው።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀረጥ ነጻ ከውጭ የሚገቡ የግንባታ ግብአቶች ለታለመላቸው ዓላማ መዋላቸውን ለመቆጣጠር የሚያስችል ደንብ ተዘጋጀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን በዘንድሮው የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት ወደ ውጪ ከተላኩ የሥጋና ሌሎች የግብርና ምርቶች ከ31 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ።