ጤነኛ ኑሮ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤች አይ ቪ የመጠቃት እድልን በ86 በመቶ ይቀንሳል የተባለው መድሃኒት በእንግሊዝ ሀገር በሙከራ ደረጃ ሊሰጥ መሆኑ ተነግሯል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰው ልጅ የራሱ የሆነ የተለየ የሰውነት ጠረን አለው።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጤንነታችንን ለመጠበቅ ሲባል የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት ይመከራል፤ እውነት ግን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ረጅም እድሜን እንድንኖር ይረዳን ይሆን?

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአለማችን የኤች አይ ቪ ስርጭትን በተመለከተ ግብዛቤ ለመፍጠር የፈረንጆቹ ታህሳስ 1 ቀን የአለም ኤድስ ቀን ተብሎ ታስቦ ይውላል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእለት ተእለት ተግባራችን ውስጥ የተለያዩ ስራዎችን ስንከውን እንውላለን።