ቴክ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ማንኛውም ሰው በፈለገው ጊዜ በቀላሉ መተግበሪያዎችን /አፕሊኬሽን/ ለመስራት የሚያስችል አገልግሎት ይፋ አድርጓል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 26፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀውሌት ፓካርድ /ኤች ፒ/ በፍጥነቱ አሁን ካሉ ኮምፒውተሮች በ8 ሺህ እጥፍ ይበልጣል ያለውን ኮምፒውተር ሰርቶ የተሳካ ሙከራ ማድረጉን አስታውቋል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ የሆነው እና በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት ዋትስአፕ ቀደም ባሉ ጊዜያት በተመረቱ ስልኮች ላይ የምሰጠውን አገልግሎት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር የ2016 ማገባደጃ ላይ አቋርጣለው ማለቱ ይታወሳል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ ስማርት ስልኮችን ይፋ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው ኖኪያ ነባር የሞባይል ስልኮቹን ዳግም ለገበያ ማቅረቡ ተሰምቷል።

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ለ400 አመት የሚያገለግል ባትሪ መስራታቸውን አስታወቁ።